
እንኳን ለ25ኛ ዓመት የአስኮ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የልደት በዓል አደረሰን። አቤንኤዘር!
ኑ ከእኛ ጋር እግዚአብሔርን አብረን እናምልክ። ከየካቲት 20 - 24 2016ዓ.ም
"...እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል ሲል አቤንኤዘር ብሎ ጠራው።" 1 ሳሙ 7፣12
እነሆ አስኮ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር እርዳታ እረጅሙን ጉዞ ተጉዛ 25ተኛ አመቷ ላይ ደርሳለች። እንኳን ለ 25ተኛ አመት ክብረ በአል አደረሰን፤ አደረሳችሁ። የእግዚአብሔርን እርዳታ ለማስታወስና ለማመስገን ከየካቲት 20 እስከ 24 ቀጠሮ ይዘናል።
እንኳን አደረሳችሁ!!! ኑ ጌታን ከእኛ ጋር በጋራ ያመስግኑ!!!
ዌብሳይት - https://www.askokalehiwotchurch.org.et/news_post.php?id=14
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/reel/1102064967667041
ቴሌግራም - https://t.me/AskoKale/
ዩትዩብ - https://youtu.be/j71ASxJFQig
ትዊተር - https://twitter.com/AskoKale/status/1753149349024981462
ቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@askokal.../video/7330740241856236805
በኢሜል - info@askokalehiwotchurch.org.et
#አስኮ_ቃል_ህይወት #25_አመታት #የብር_ኢዮቤል #አቤንኤዘር #asko_kalehiowt_church #Ebenezer